ጌድዮን ተሊላ

ጌድዮን ተሊላ

መስራች እና ዳይሬክተር

በሙሉ ልብ እና በተሰጠ ማንነት አገልግሎቱን በዳይሬክተርነት ያስተባብራሉ፤የአገልግሎቱን የመሪዎች ቦርድ አባል፣ሰራተኞችን በመምራት ፋይናንሱን እና ፕሮጀክቶችን በዋናነት ያስተባብራል፡፡

ወንጌላዊ ሰለሞን ጥላሁን

ወንጌላዊ ሰለሞን ጥላሁን

ምክትል ዳይሬክተር

የአገልግሎቱን ውስጣዊ የሆነ አስተዳደራዊ ስራዎችን በሚገባ መዋቅርን በጠበቀ መልኩ መሰራቱን ይከታተላሉ፡፡

ማርታ ፍሬው

ማርታ ፍሬው

የልማት ፕሮጀክት ኃላፊ

በህግ እና አስተዳደር ዘርፎች ያላቸውን ጥልቅ የሆነ ልምድ በመጠቀም ትውልድ የማብቃት ዓለም ዓቀፍ ሁለንተኛዊ አገልግሎት የልማት ስራዎች ወደ ፍሬ እንዲደርሱ በሚገባ ይመራሉ፡፡

ኤፍራታ ገዛኸኝ

ኤፍራታ ገዛኸኝ

የቢሮ አስተዳደር እና የፕሮግራም አስተባባሪ

ወጣት እና ብሩህ የሆኑት ኤፍራታ ገዛሀኝ የአገልግሎቱ ውስጣዊ አደረጃጀት እና የአገልግሎቶች ውጤታማነት እውን እንዲሆን ይሰራሉ፡፡

ፍቅርተ ሀይሌ

ፍቅርተ ሀይሌ

የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ

አጠቃላይ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በመምራት ላይ ትገኛለች።