ፈቃደኛ ሰራተኞች

ትውልድን ለማጎልበት በምናደርገው ጥረት ፤ ከእኛ ጋር በጎ ፈቃደኞች ይሁኑ

  • የሥራ ስርዓቶችን ማደራጀት እና ማዋቀር
  • በማዳረስ ተልእኮዎች ላይ መሳተፍ

አጋሮች

ትውልድን ለማጎልበት በምናደርገው ጥረት ፤ የእኛ አጋር ይሁኑ

  • በልማት ሥራ ላይ ለማህበረሰቡን ይድረሱ
  • ሚሽን እና የቤተክርስቲያን ተከላ ስራዎች
  • ለወንጌል ስራ ቁሳቁስ ማዘጋጀት
  • የወደፊት መሪዎችን ማሰልጠን እና ማዘጋጀት

አብራችሁን ፀልዮ

በኢትዮጵያ ያለችው ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን ምድሪቱ እየገጠማት ላለው መከራ መፍትሔ እንድትሆን፡፡

አገልግሎታችንን እየጀመርን በመሆኑ፤መለኮታዊ ምሪትን መከተል እንድንችል